"ውጤታማ ምርጫ ለተምሳሌት ሀገር"

"ውጤታማ ምርጫ ለተምሳሌት ሀገር"

             ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!

የስንዴ ነዶ" የመደመር፣ የአንድነት፣ የትብብርና የሉዐላዊነት ተምሳሌት!

 

6ኛው ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሔድ ጀመረ

(የካቲት 4/2018)፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 6ኛው ሀገር አቀፍ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ እየተካሔደ ነው

"ሀይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነትና ለአብሮነት " በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሔደ በሚገኘው የሰላም ኮንፈረንስ የአዲስ አበባና የሀዲያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ፓትራርኩና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ተወካይ ብጹዕ አቡነ ህርያቆስ፣የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ና የፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ተወካይሼህ አብዱል ከሪም ሼህ በድረዲን፣የኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ከውንስል ፕሬዚዳንት እና የኢሃተጉ የበላይ ጠባቂ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ፣

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የብፁዕ ካርዲናልና የኢሃተጉ የበላይ ጠባቂ ተወካይ ብፁዕ አቡነ ስዩም ፍራንሷ፣
የኢትዮጵያ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን ፕሬዚዳንት እና የኢሃተጉ የበላይ ጠባቂ ፓስተር ታደሠ አዱኛ ፣
፡- የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር፣ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ እንደሻው ጣሰዉ (ዶ/ር)

፣የኢሃተጉ ጠቅላይ ጸሐፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ፣
በሰላም ሚኒስቴር የሃይማኖትና እምነት ጉዳዮች ዋና ሥራ
አስፈፃሚና የሚኒስቴሩ ተወካይ አምባሳደር እሸቱ ደሴ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

 

Not specified